ለመምረጥ ይመዝገቡ Oregon

Oregon's Crater Lake with a volcanic island in the middle

ለመምረጥ እንዴት ነው የሚመዘገቡት

በድረገጽ ላይ ምዝገባዎን ይጀምሩ (በእንግሊዘኛ) በOregon ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

እርስዎ በተጨማሪ በፖስታ ወይም በአካል ለመምረጥ ይመዝገቡ (በእንግሊዘኛ) ይችላሉ በOregon ስቴት የምርጫ ድረገጽ።

የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻ ቀናት

Find state and local election dates. (በእንግሊዘኛ)

  • ድረገጽ ላይ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 21 ቀናት በፊት
  • በፖስታ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 21 ቀናት በፊት የፓስታ ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት
  • በአካል ምዝገባ የመጨረሻ ቀን፦ ከምርጫ 21 ቀናት በፊት

ለመምረጥ መመዝገብዎን እንዴት ማረጋገጥ ይችላሉ

እርስዎ የመራጮች ምዝገባ ሁኔታዎን ያረጋግጡ (በእንግሊዘኛ) በOregon ስቴት የምርጫ ድረገጽ.

ለመምረጥ መመዝገቢያ ሌላ መንገዶች

በተጨማሪ በእንግሊዝኛ የሚገኘውን ብሔራዊ የመራጮች ምዝገባ ቅጽ (PDF) እና በተጨማሪ ቋንቋዎች ወደ ታች ከሚዘረጉ የምርጫ ዝርዝሮች መካከል  ማውረድ ይችላሉ።

መጨረሻ የተሻሻለው፦ ኖቨምበር 18 ቀን 2024